ትልቅ ሰው የደከመዉን ያበረታል- ሰማያዊን እና መኢአድን እንደገፍ – የሚሊዮኖች ድምጽ
በሰማያዊ ጽ/ቤት፣ በአገር ቤት በየሳምንቱ የዉይይት መድረኮች ይደረጋሉ። በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ። ይሄ በጽ/ቤቱ የሚደረጉ ዉይይቶች ፓርቲው አባላቱ ከሞላ ጎደል የበሰለ የፖለቲካ ንቃተ ሕሊና እንዲኖራቸው ለማድረግ ታሳቢ ያደረገ ነው። በዚህ ሳምንት የውይይት ፕሮግራም ላይ አቶ አሰፋ ሀብተ ወልድ የመኢአድ ተቀዳሚ...
View Articleአገዛዙ ተቃዋሚዎችን ባይፈራም ሕዝብን ግን ቢፈራ ይሻለዋል #ግርማ_ካሳ
ተቀዳሚ ም/ጠ ሚኒስቴር ደመቀ መኮንን ፣ ተቃዋሚዎችን ፤ ” … በዚህ ወቅት ከእናንተ ጋር ለመነጋገር የተቀመጥነው ጭንቅ ውስጥ ገብተን ማጣፊያው ስላጠረን ወይም ስለፈራን ሳይሆን እናንተን ለማሳተፍና ኢህአዴግ ምን ያህል ሆደሰፊ እንደሆነ ለማሳየት ነው” እንዳሏቸው የሚገልጹ ጦማሮችን አንብቢያለሁ። ሰዉዬው ይሄን...
View Articleኦቦ አዲሱ ለገሰ በመቐለ ወጣቶቹን ሰብስቦ አባበለ ( ዘውዱ ታደሰ )
ኦቦ አዲሱ ለገሰ በሀገር ውስጥ የገጠመን ችግር እንዲሁ በቀላል በተሀድሶ የሚል ስም እምንፈታው አይደለም ጥልቅ መሰረታዊ ስራ ይጠይቀናል ከፊታችን ትልቅ አደጋ እንዳለ ማየቱ መልካም ይመስለኛል እኛን እየተቃወሙን ያሉት ድንጋይ ከመወርወር ጀምሮ መሳሪያ ያነገቡት በእኛው ስርዐት የተፈጠሩ አልያም እኛ ስንገባ ዳዴ የሚሉ...
View ArticleEthiopia: Peaceful Protest To Armed Uprising- OpEd – nazret.com
There is no website configured at this address. You are seeing this page because there is nothing configured for the site you have requested. If you think you are seeing this page in error, please...
View Articleየአርዮስ ፍሬዎች
“ለሌላ አደገኛ የጦርነት አዋጅ በወገናችን ላይ ታወጀ” በሚል ለተጻፈው መልስ ይህንን ጽሁፍ ለመጻፍ ያነሳሳኝ በጎልጉል ድረገጽ ላይ እራሳቸውን ተሃድሶ ብለው በሚጠሩ ነገር ግን እውነተኛ ማንነታቸው ለሰወሩት ወይንም በማንነታቸው ለሚያፍሩት፣ የምንፍቅና አቀንቃኞች መልስ ይሆን ዘንድ ነው። በመምህር ምህረተአብ ላይ...
View Articleበአዲስ አበባ ከ45 ሺ በላይ ዕድሜያቸው ከ4-15 ዓመት የሆናቸው ህጻናት አደገኛ ሱሰኛ ሆነዋል
ሱስ አስያዥ ለሆኑ የተለያዩ ነገሮችና እፆች ተጋላጭ የሆኑ ህፃናት ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱንና፤ ጉዳዩ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ አንድ ጥናት አሳሰበ፡፡ “ፊዩቸር ኬር” በተሰኘ ድርጅት የተሰራውና ሰሞኑን ይፋ የተደረገ ጥናት እንዳመለከተው፤ በአሁኑ ወቅት ዕድሜያቸው ለአቅመ አዳም ያልደረሱ በርካታ...
View Articleየጦር መሳሪያ ዋጋ አሻቀበ፤ ክላሽንኮቭ እስከ 60 ሺህ ብር ይሸጣል፣ መሳሪያ ቁልፍ ሃብት ሆኗል!
ሱዳንና ህወሃት የመሳሪያ ዝውውርን ለመግታት ተስማሙ ትግራይ ክልል ኢትዮጵያን ወክሎ ከሱዳን ጋር ስምምነት አደረገ ከወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ ጋር ተያይዞ የተቀሰቀሰዉ አመጽ ማህበራዊ መሰረቱን እያሰፋ በጎንደርና በጎጃም የተለያዩ ዞኖችን፣ ወረዳዎችን፣ የከተማ አስተዳደሮችና የገጠር ከተሞችን ያዳረሰ ህዝባዊ...
View ArticleEthiopia: Peaceful Protest To Armed Uprising- OpEd | nazret.com – nazret.com
There is no website configured at this address. You are seeing this page because there is nothing configured for the site you have requested. If you think you are seeing this page in error, please...
View ArticleEthiopia: From peaceful protest to armed uprising – Redress Information &...
By Graham Peebles What began as a regional protest movement in Ethiopia in November 2015 is in danger of becoming a fully-fledged armed uprising. Angered and exasperated by the government’s...
View ArticleEthiopia: From peaceful protest to armed uprising – Redress …– Redress...
By Graham Peebles What began as a regional protest movement in Ethiopia in November 2015 is in danger of becoming a fully-fledged armed uprising. Angered and exasperated by the government’s...
View Articleየማክሰኞ ጠዋት አዳዲስ የስፖርት ዜናዎች ዜናዎቹ ከተመቹዋቹ ላይክ &ኮሜንት አድርጉ
አዘጋጅ: samson sileshi & tse z gunners ¤የቶተንሀሙ አማካይ ሙሳ ሴሴኮ በክረምቱ ወደ ጣልያኑ ኤስሚላን ሊያቀና ይችላል:: ወደ ቶተንሀም በሪከርድ ዋጋ £30 million ከመጣ 5 ወሩ ነው:: (mirror) : ¤ቼልሲ እና ማንሲቲ ሁለቱም የሞናኮውን አማካይ ቶማስ ሌማርን (21) ይፈልጉታል ::...
View Articleሰበር መረጃ … የህወሀቱ ጄነራሎች ከሚንስትሮቻቸው ጋር ተሰብስበው እንደነበር.መረጃዋች ጠቆሙ!
ሉኡል አለም በስብሰባው ላይ ሜጀር ጄነራል ሐሰን ኢብራሂም እና ሜጀር ጄኔራል መሰለ በለጠ የተገኙ ሲሆን በአወያይ መደብ ላይ ጄኔራል ሲራጅ ፈርጌሳ በተስፋ መቁረጥ ተሰይመው መዋላቸውን ለመረዳት ተችሏል:: በዚህም.መሰረት የወያኔ ቡድን አጠቃላይ ወታደራዊ ይዘት የተፈተሸ ሲሆን በሰው ሀይል መጠን ላይ በ2007 ከነብረው...
View ArticleEthiopia: Multi-National Federalism – Viable Option of Coexistence …–...
Photo: Tsedey G. Miriam opinion By Tsegay Hagos Ethiopia has experienced different systems of government in its long history. Almost all the previous regimes that ruled the country in iron fist did...
View Articleከብዙ ማጉላላት በኋላ ምርጫ ቦርድ ለመኢአድ እና ሰማያዊ አመራሮች እውቅና ሰጠ – ከታምራት ይገዙ
ከብዙ ማጉላላት በኋላ ምርጫ ቦርድ ለመኢአድ እና ሰማያዊ አመራሮች እውቅና ሰጠ የሚለውን ዜና የሚሊዮንች ድምጽ ሲያበስረን ለረጅም ግዜ ይጠበቅ የነበር ዜና በመሆኑ ለመኢአድ እና ሰማያዊ ድርጅት መሪዎች; አባላቶችና በመላው አለም ለምትገኙ የሰላማዊ ትግል ነፋቂዎችና ደጋፊዎች እንኮን ደስ አላችሁ እያልኩ: በማስተከል...
View Articleእግዚአብሔር ማልቀስ ሲያምረው ጎጃሜን ይገላል፤ መሳቅ ሲያምረው ደግሞ ትግሬን ያጠግባል! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
እኔ የምለው! አባባሎቻችንን ወይም ሥነቃሎቻችንን ማን ነው ግን የሚፈጥራቸው? በጣም እኮ የሚገርም ነገር ነው፡፡ አንድ እኮ አይስቱም! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ለምሳሌ፦ በርእስ የጠቀስኩትን እንይ “እግዚአብሔር ማልቀስ ሲያምረው ጎጃሜን ይገላል፤ መሳቅ ሲያምረው ደግሞ ትግሬን ያጠግባል!” ይባላል፡፡ አሁን...
View Articleወያኔ እንዲህ እያሰበ መሆኑ ጭምጭምታ ተሰማ፤ ዕውነት ከሆነ ጥቅምና ጉዳቱ ምን ይሆን? – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት!
ዛሬ ላለንበት ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ዐማራ የተሰኘውን ነገድ ከመኖር ወደ አለመኖር ያደረሳቸውን ምክንያት መገንዘብ፣ ለምንፈልገው መፍትሔ ጥርጊያ መንገድ ይከፍትልናል። ከትግራይ ነፃ አውጭ ግንባር (የትግሬ-ወያኔ) የትግል ጉዞ እንደምንረዳው፣ ችግር በገጠመው ቁጥር፣ ዓላማውንና ቆሜለታለሁ የሚለውን ሥርዓት እንደ...
View Articleሰላም፡ አንድነት፡ ተስፋ (ሰማያዊ) በግሬስ አባተ
– ሰማያዊን አስመልክቶ ፓርቲው እንደፈረሰ እንዲሁም አዲሶቹ ተመራጮች ላይ በተለይም አዲሱን ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ላይ አሮጌው ፍረጃ እየወረደ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም በተቃውሞ ጎራው ጉዳይ ላይ ደጋግሜ እንዳልኩት ፈረጃ ስልጡኑን ቁጭ ብሎ የመነጋገር እድልን የሚዘጋ አሮጌ መንገድ ነው፡፡ ይህም የተቃውሞ ጎራውን...
View Articleመነበብ ያለበት ቤተ አምራ መድህን በወያኔ ስራዊት ዙሪያ ያደረገው ጥናትና ግምገም
በተ አማራ መድህን ከጥቂር ወራት በፊት ሶስት በአማራ ስም የተደራጁ ድርጅቶች በጋራ ተዋህደው የመሰረቱት ድርጅት ነው። ድርጅቱ በአገር ቤት የሕቡእ መዋቅር ያለው ሲሆን በዉጭ አገርም በአሜሪካ፣ በአዉሮፓ፣ በአፍሪካና በአውስትራሊያ በአገር ቤት ያለውን ትግል ለማስተዋወቅ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ያለ ድርጅት ነው። ቤተ...
View ArticleNeamin Zeleke’s New York Speech on Ethiopiawinet, Ethiopian Unity , and the...
Neamin Zeleke’s New York Speech on Ethiopiawinet, Ethiopian Unity , and the struggle of AG7 February
View Articleገዱ አንዳርጋቸው “መንግሥት አለመኖሩን” አመነ
የካቲት 13፣ 2009 ደመቀ መኮንን፣ ገዱ አንዳርጋቸውና የጎንደር ከተማ ከንቲባ ተቀባ ተባባል በአንድነት የጎንደር ከተማ ነዋሪዎችን ባንጋገሩበት ወቅት ገዱ አንዳርጋቸው “መንግሥት የለም” እየተባለ የሚነገረውን የሚያረጋግጥ አስተያየት መስጠቱ ተስማ። እንደ ፋና ዘገባ ከሆነ ከተሰብሳቢው ለደመቀ በርካታ ጥያቄዎች...
View Article