አዘጋጅ: samson sileshi & tse z gunners
¤የቶተንሀሙ አማካይ ሙሳ ሴሴኮ በክረምቱ ወደ ጣልያኑ ኤስሚላን ሊያቀና ይችላል:: ወደ ቶተንሀም በሪከርድ ዋጋ £30 million ከመጣ 5 ወሩ ነው:: (mirror)
:
¤ቼልሲ እና ማንሲቲ ሁለቱም የሞናኮውን አማካይ ቶማስ ሌማርን (21) ይፈልጉታል :: (l’equipe)
:
¤የሲቲው ተከላካይ ኒኮላስ ኦታሜንዴ (29) ከወደ ስፔን በማድሪድ ይፈለጋል:: (as)
:
¤የአርሰናሉ አጥቂ ሉካስ ፔሬዝ (28) ከአርሰናል መልቀቅ አይፈልግም ነገር ግን በቂ የመሰለፍ ዕድል እያገኛ ስላልሆነ ደስተኛ አደለም:: (daily star)
:
¤የአርሰንሉ አጥቂ ኦሊቨር ዤሩድ (30) የፈረንሳዩ ክለብ ማርሴ ኢላማ ሆኑዋል:: (metro)
:
¤የሳውዝሀምፕተኑ የቀኝ መስመር ተከላካይ ሴድሪክ soares በባርሳ እይታ ውስጥ ገብቱዋል:: (telegraph)
:
¤የጋላታሳየሩ ዊንገር ብሩሞ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ መቀላቀል ይፈልጋል አሁን ግን ወደ ላሊጋው ተመልሱዋል:: (express)
:
¤ቶተንሀም የ 16 አመቱን የፉልሀም የግራ መስመር ተከላካይ የሆነውን ሬያን ሴሴኞን ማስፈረም ይፈልጋሉ:: (mirror)
:
¤ሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ ሁለቱም የቦርዶውን አጥቂ ማልኮምን (19) ማዘዋወር ይፈልጋሉ ነገር ግን የታዳጊው ፍላጎት ወደ ሲቪያ ማቅናት ነው:: (goal _brazil)
:
¤የሞናኮው አሰልጣኛ ሌናርዶ ጃርዲም ወደ ፕርሜርሊጉ መጥቶ የማሰልጠን ፍላጎት አለው:: (mirror)
:
¤ቶተንሀም እና አርሰናል ሁለቱም የቱሉሱን ተከላካይ issan diop (20) እየተመለከቱት ነው:: (french sport)
ሀይ የፔጃችን የሁልጊዜ ፣ ታዳሚውቻችንና ዘገባውቻችን
ተከታታዬች በሙሉ ዛሬ አንድ ነገር ሹክ ልንላችሁ ውደድን!
የምንጊዜውም ከ ስፖርት ዘገባችን ጎን ተለይቶ የማያቀውን!
ምርጥ ስልኮችን የሚያስመጣውና በተመጣጣኝ ዋጋ
የሚሸጠው እስፖሰራችን MOTI MOBILE PRESENTS .
እንደምንጊዜውም ዓለማችን ላይም ይበልጥ ሀገር ውስጥ
ተውዳጅነት ያላቸውን የ Android ስልኮችን በታላቅ ቅናሽ በ
ማቀርብ ይታውቃል ።
ታዲያ MOTI MOBILE PRESENTS ዛሬም በታላቅ ቅናሽ
ስልኮችን እያቀርበ ይገኛል ፣
☞SAMSUNG Galaxy
☞LG
☞ HTC
እነዚህን ተውዳጅ ሶልኮችን በዋጋና በ GB ይዘታቸው ፣ ከስር
በአለው መገለጫ ቦርድ ይመልከቱ …
®MOTI MOBILE PRESENTS ®
በቅናሽ ዋጋዎች ገራሚ ስልኮች
0913529746 … 0913529746
**** HTC ****
ONE M7 /32gb/…… # 3900br
ONE M8 /32gb/…… # 5200br
ONE M9 /32gb/…… # 7500br
**** LG ****
G2 /32 gb /………….. # 3800br
G3 /32 gb /………….. # 4800br
G flex /32 gb/………. # 5100br
G flex2 /32 gb/…….. #6300 br
**** SAMSUNG Galaxy ****
S4/16gb/……………….. # 4000br
S5 /16gb/……………… # 5300br
Note 3 / 32gb/ ………. # 5300br
Note 4/ 32gb /……….. # 7500br
Note 5 /32gb/………… # 14000br
በእቃዎቹ ሙሉ ዋስትና አላችሁ… ይደዉሉ 0913529746