እምዬ ምኒልክ የኢትዮጵያ መሐንዲስ!
ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡ Enter your email address to receive notifications of new posts by email. Join 462 other subscribers Email Address
View Articleኢትዮጵያዉያኑ ወደ ሐገራቸዉ ከመመለስ ይልቅ «የመጣዉን ለመጋፈጥ» እንዲወስኑ ያስገደዳቸዉ የመጓጓዣ ዋጋ ብቻ አይደለም
ከሳዑዲ አረቢያ ተመላሽ ኢትዮጵያዉያን ከተመለሱት የሚያገኙት መረጃ ከሁለቱ መጥፎ፤ «የተሻለ» የሚሉትን መጥፎ እንዲመርጡ ሳያስገድዳቸዉ አልቀረም።በዚሕ መሐል ሪያድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን መጠቃት፤ አንዳዶቹ መደፈር፤ ሐብት ንብረታቸዉ መዘረፉንም ተናግረዋል። የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት ከሐገሩ እንዲወጡ የደነገባበቸዉ...
View Articleአርባ አመት ቢቀመጥ በደል አያረጅም【 በቶማስ ሰብሰቤ】
የኢህአዴግ ጭቆና እና ታላላቅ የአለም የጭቆና ታሪክ መካከል የመጠንና የአተገባበር ልዮነት እንጂ ጭቆናው ያው ነው።የጭቆና ደግ የለውም።ለተጨቋኝ ህዝብ ሁሉም አይነት ጭቆና ልብ ሰባሪ ነው። ሰባቱ የአውሮፓ ሀገራት አፍሪካን” በቀኝ ግዛት የበላይነት በትር “ሲቀራመቱ በባርነት እጅ የወደቁትን ሚሊየን አፍሪካዊያን...
View Articleአጼ ምኒልክ በሕይወት ዘመናቸው የሰሯቸውን ድንቅ ተግባራት በደማቅ ብእርና ብራና የተከተቡ ናቸው!
አጼ ምኒል 1835 ዓ.ም. ————-ወፍጮ 1882 ዓ.ም. ————-ስልክ 1886 ዓ.ም. ————ፖስታ 1886 ዓ.ም. ————ባህር ዛፍ 1886 ዓ.ም. ————ገንዘብ 1886 ዓ.ም. ———-የውሃ ቧንቧ 1887 ዓ.ም. ———–ጫማ 1887 ዓ.ም. ————–ድር 1887 ዓ.ም. ————-የሙዚቃ ት/ቤት 1887 ዓ.ም....
View Articleየኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን “ልዩ ጥቅም ” ለመወሰን የወጣ ዓዋጅ፤ ቅንነት ያዘለ የችግሮች መፍቻ...
ባይሳ ዋቅ –ወያ (ጄኔቫ) ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ/ም ለዚህ ጽሁፌ መነሻ የሆነኝ ባላፈው ሳምንት የኢትዮጵያ መንግሥት ባገሪቷ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 49(5) የተደነገገውን አስመልክቶ የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ላይ ያላትን ልዩ ጥቅም ለማስጠበቅ ብሎ ያወጣው ረቂቅ ዓዋጅ ነው። በኔ ግምት የዓዋጁ ከሁለት ዓስርተ...
View Articleመረጃ….በሕወሃት ወያኔ የሚመራዉ ወታደራዊ ኮማንድ ፖስቱ የዉድቀት ካባዉን እየተከናነበ ነዉ!
ሉኡል አለሜ ሃምሌ 4/2009 በሰሜኑ የሐገራችን ክፍል ትጥቅ ለማስፈታት በሚል ሰበብ የቤት ለቤት አሰሳን እና የዉስጥ ለዉስጥ ጥቃት የጀመረዉ የህወሃት የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ አፈጻሚ ዋናዉ አካል ኮማንድ ፖስቱ አንዳችም የተሳካ ስራ አለመስራቱን ለመከላከያ ሚኒስቴሩ ዳይሬክተር ለጄነራል ሲራጅ ፈርጌሳ የደረሰዉ...
View Articleበባህርዳር በህወሓት ወታደራዊ ጀነራል ላይ ጥቃት ተሰነዘረ ሲል ከባህርዳር ህቡዕ ቡድን ገለፀ
ከባህርዳር ህቡዕ ቡድን ባለፈው ወር መጨረሻ አካባቢ በቀበሌ 04 ትራፊክ ላይቱ ላይ ባልተፈቀደ መንገድ በሚያሽከረክረው ወታደራዊ ኮንቮይ አንዲት ባጃጂ የገጨው እና በውስጧ የነበሩ 3 ሰወች ላይ የአካል ጉዳት ያደረሰው ወታደራዊ ጀነራል ላይ ጥቃት ተደርጓል። ጀነራሉን ለማጥቃት የተወረወረ ቦንብ በቀበሌ 7 ባህርዳር...
View Articleአቶ አርከበ ኢትዮጲያ ከአስር አመት ቦሃላ በአፍሪቃ ውስጥ በኢንዳስትሪ የበለጸገች አገር እናደርጋታለን ይላሉ – ናትናኤል...
የአቶ አርከበ ዕቁባይ ኢትዮጲያዊት ሲንጋፖር እቅድ!!! አቶ አርከበ ኢትዮጲያ ከአስር አመት ቦሃላ በአፍሪቃ ውስጥ በኢንዳስትሪ የበለጸገች አገር እናደርጋታለን ይላሉ፣ ይህ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጲያ ከአስር አመት ቦሃላ የወደብ ባለቤት እንድትሆንም እናደርጋታለን ይላሉ። በአቶ አርከበ ስሌት ግብርናው አድገዋል፣ እስካሁን...
View Article“የታገልኩት አምባገነን ስርአት ለማስወገድ እንጅ ትግሬ ለመሆን አይደለም ።” ኮሌኔል ደመቀ ዘውዴ [ ቬሮኒካ መላኩ]
ሐምሌ ፭ ____________________ [ ቬሮኒካ መላኩ] …………………… “የታገልኩት አምባገነን ስርአት ለማስወገድ እንጅ ትግሬ ለመሆን አይደለም ።” ኮሌኔል ደመቀ ዘውዴ … “እኛ አማራነታችን በማመልከቻ ለማምጣት አይደለም የምንታገለው” አታላይ ዛፌ … << አማሮች ምንም እንኳን ለጊዜው ያመኑ ቢመስሉም...
View Articleያለ ውክልና ግብር እየሰበሰበ ያለው ህወሓት ባዲስ የጀመረው የገቢ ግብር ሕይወት አጠፋ
አንዳች የሕዝብ ውክልና ሳይኖረው በተገንጣይ ነጻ አውጪ ስም ኢትዮጵያን በግፍ እየገዛ ያለው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር ህወሓት ሰሞኑን በአዲስ አበባ አነስተኛ ነጋዴዎች ላይ እየጣለ ያለው የግምት ገቢ ግብር ሕዝቡን አማርሯል ለሞትም ዳርጓል፡፡ አዲስ አድማስ ያተመው ዘገባ እንዲህ ይነበባል:- የአዲስ አበባ...
View Articleሁለቱ ዋርዲያዎች፤ ጆቤና ጻድቃን ገብረተንሳይ በባህር በር አጀንዳ
ከተወሰ ግዜ ወዲህ አበበ ተክለ ሃይማኖት እና ጻድቃን ስለ ባህር በር እና አካባቢያዊ ስጋቶች በኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ብሎም ደህንነት ላይ ስለሚጋርጡት አደጋ አብዝተው ከመጻፍ አልፈው በቃለ ምልልስ ተጠቅመው ሃሳባቸውን እንድንሰማ እያደረጉን ነው። የሚጽፉትም በአማርኛ ቋንቋ መሆኑ ሌላው አዲስ ነገር ነው። ከመለስ...
View Articleካየሁት ከማስታውሰው
ማስታወሻ ከቃኚው፤ ይህ የልዑል ራስ እምሩ ሃይለ ሥላሴ መፅሀፍ ቅኝት በቅድሚያ ጥቅምት 2004 ዓ/ም – ኖቬምበር 2011- በሌሎች ድረገፆች ላይ ለንባብ ቀርቧል። በዚህ ወቅት በጎልጉል ድረገፅ ጋዜጣ ላይ መቅረብ ያስፈለገበት ምክንያትም በቅርቡ ጎልጉል ‘የኢትዮጵያ አርበኞች ውለታና የባንዳዎች ዕዳ’ በሚል በግንቦት...
View Articleአጼ ሀይለስላሴ ኢትዮጵያዊ ጥቁር ወይም ነጭ ቀለም አይደለም ለምን አሉ? – ሸንቁጥ አየለ
አጼ ሀይለስላሴ በአንዳንድ ንግግሮች: ጽሁፎች እና የሀሳብ ልዉዉጦች ዉስጥ አጼ ሀይለስላሴ “እኛ ኢትዮጵያዉያን ጥቁር ወይም ነጭ ቀለም አይደለንም” ብለዋል በማለት ንጉሰ ነገስቱን እና ኢትዮጵያዊነትን የማብጠልጠል ነገር አልፎ አልፎ ይስተዋላል:: አጼ ሀይለስላሴ ኢትዮጵያዊ ጥቁር ወይም ነጭ ቀለም አይደለም ለምን አሉ?...
View Articleየኢትዮጵያ ህዝብ በአንበሳ ጉድጓድ ውስጥ እንደተጣለ የጥንቸል ግልገል ሆኗል – #ኤርሚያስ_ቶኩማ
በኢትዮጵያ የሚታየው የኑሮ ልዩነት እጅግ በጣም እየሰፋ ነው፤ የሀብታም እና የድሃው ልዩነት የትየለሌ ነው። እኔ ልጅ እያለሁ ሀብታምና ድሃን የሚለየው ቴሌቪዥን ብቻ ነበረ፤ ሀብታም ከሆነ ቴሌቪዥን ይኖረዋል ድሃ ከሆነ አይኖረውም ከዚህ ውጭ አብዛኛው የድሃና የሀብታም ልጅ በሚመገበው ምግብ በሚለብሰው ልብስ ብዙም...
View ArticleEthiopia: Striving for Strong Democracy – allAfrica.com – AllAfrica.com
opinion By Sintyehu Tamirat Engraved into a wall at the Korean War Veterans Memorial of Washington is “Freedom is not free,” – the popular American saying- expressing gratitude for the services, risks...
View Articleነፍጠኛው ደመቀ ዘውዴ ዘመን ተሻጋሪው ኮከብ (የተጋድሎውን አንደኛ አመት በማስመልከት በድጋሜ የተለጠፈ) – መስቀሉ አየለ
ከዛሬ አንድ አመት በፊት እዚህ ግባ የሚባል እውቅና ያልነበረው ሰው ነበር፤ ደመቀ ዘውዴ ። ያን ለማወቅ እንደ እርሱ የታሰሩትን ሌሎች አራት ኮሚቴዎች ማየት ነው። አሁን እንኩዋንስማቸውን በቅጡ የሚያውቃቸው ስንቱ እንደሆን አላውቅም። በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉም የሚያስታውሳቸው የለም። ነገር ግን ለምን የኮሎኔል ደመቀ...
View Articleሌ/ጄነራል ጻድቃን፣ ህወሃት፣ ኤርትራ እና ቀይ ባህር (በነጻነት ቡልቶ – ክፍል ሁለት)
በነጻነት ቡልቶ ክፍል ሁለት ጀ/ል ጻድቃን ፣ የቀይ ባህር እና ኤርትራ ጄነራል ጻድቃን “ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ሀይል መሆን አለባት” የሚል አስገራሚ ሃሳብ አንስተዋል። “ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ሀይል መሆን አለባት” የሚለው ማደናገሪያ ሃሳብ ሕወሃቶች ያዳከሙትን የኢትዮጵያን ብሄረተኝነት ስሜት ለማነሳሳት ይጠቅመናል...
View ArticleBook Review on Coffee – by Fekadu Fullas, Ph.D.
Mesfin Tadesse. Ethiopia. Home of Arabica Coffee. Early Use, Folklore and Biology. North Charleston, South Carolina: CeateSpace Independent Publishing Platform, 2017. 15 x 33 cm, i-xvi, 95 pp...
View ArticleParents unfazed by abuse charge, say belt beating ‘common’ in Ethiopia
Ellen Eldridge The Atlanta Journal-Constitution Parents of a 6-year-old boy told Gwinnett County police that beating and leaving children indoors alone for hours is normal in Ethiopia. Etsegenet...
View Articleቴዲ አፍሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ለሚያዘጋጀው ኮንሰርት የመንግሥትን ይሁንታ እየጠበቀ ነው – ውድነህ ዘነበ
ታዋቂው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ‹‹ኢትዮጵያ›› የተሰኘውን አልበም ካወጣ በኋላ፣ በአዲስ አበባ ከተማ ሚሊኒየም አዳራሽ የመጀመርያውን ኮንሰርት ለማቅረብ የመንግሥትን ይሁንታ እየጠበቀ ነው፡፡ ድምፃዊው ጳጉሜን 5 ቀን 2009 ዓ.ም. ለአዲስ ዓመት ዋዜማ የሙዚቃ ዝግጅቱን ለማቅረብ መዘጋጀቱን፣ ማኔጀሩ አቶ...
View Article